ደም መለገስ ህይወት የሚታደግ በጎ ተግባር ነው...

image description
- ክስተቶች News    0

ደም መለገስ ህይወት የሚታደግ በጎ ተግባር ነው ። የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

ጳጉሜ 03/2017(መልአ) ፦

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አመራር እና ሰራተኞች ጳጉሜ ሶስትን ምክንያት በማድረግ ደም እየለገሱ ነው ።

ደም መለገስ በደም እጦት ምክንያት መተኪያ የሌለውን ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖችን  የመታደግ በጎ ተግባር ነው የሚሉት የቢሮው አመራርና እና ሰራተኞች ተግባሩ በቀጣይም ተጠናክሮ ይቀጥል ብለዋል።

በየደረጃው የሚገኙ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የማዕከልና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞም በደም እጦት ምክንያት የሚያልፈውን የሰው ህይወት ለማዳን በተለያየ ጊዜ ደም መለገሳቸው ይታወሳል ። 

በደም እጦት ምክንያት የሚያልፈውን የሰው ህይወት ለማዳን ደም መለገሰን ባህል እናድርግ ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል።

ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን Like, Follow, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 
👇👇👇👇👇
Face book :-Addis Ababa City Land  Development  Administration and Bureau
Email  ፦addisabababacityland@gmail.com 
Telegram ፦https://t.me/AddisLand
Youtube፦https://www.youtube.com/@AddisAbabaCityLandDevelopment 
Tiktok.https፦//www.tiktok.com/@aa.land.administrator?_t=ZM-8uSveGuoY8T&_r=1
Instagram፥https://www.instagram.com/addisababa


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.