ለ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ተጫራቾች

image description
- ክስተቶች News    0

ለ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ተጫራቾች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አውጥቶት በነበረው 7ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ፣ አቢሲኒያ፣ አዋሽ እና ዳሽን ባንክ የዋስትና ማስከበሪያ ሲፒኦ ያሰራቹሁ የመሬት ሊዝ ተጨራቾች በአሸናፊዎች ስም ዝርዝር በወጣው አዲስ ልሳን ጋዜጣ ከ1እስከ 3 ባለው ደረጃ ከተቀመጣችሁ ተጫራቾች በስተቀር ሌሎቻቹህ በጨረታው ለመወዳደር ያስያዛችሁት ሲፒኦ ወደ ባንኮቹ ተመላሽ ተደርጓል። 

በመሆኑ ባንኮቹ ያስያዛችሁትን ገንዘብ በየአካውንታቹሁ ተመላሽ ስለሚያደርጉ ክትትል እንድታደርጉ እያሳወቅን ከላይ ከተጠቀሱት አራት ባንኮች ውጭ ያሉ ሲፒኦዎችን በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 የሲፒኦውን ቁራጭ በመያዝ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። 

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
ህዳር 30/2018


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.