የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች...

image description
- ክስተቶች News    0

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ተግባራት ዙሪያ መከሩ፡፡

ሐምሌ 23/2018 /መልአ/
**
የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ተግባራትን በመለየት በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ማቀላጠፍ በሚያስችሉ ስልቶች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡
 
አዲስ የተሸሙት የቢሮ ኃላፊ አቶ መላኩ ታምሩ እና የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ፌኑስ ገላናን ጨምሮ ሌሎች የቢሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙበት ይህ የውይይት መድረክ ለአዳዲስ የስራ ኃላፊዎች ግልፀኝነት ለመፍጠር የዘርፎች የ90 ቀን ዕቅድና በእስካሁኑ የተከናወኑ ተግባራትም ቀርበውበታል።
 
ለበለጠ መረጃ ትስስር ገፆቻችንን Like, Follow, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Website: - https://www.aalb.gov.et

Email:- addisabababacityland@gmail.com
https://linktr.ee/addisabababacityland


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.