ክስተቶች

ክስተቶች Event

image description
የመጀመሪያ ቀን icon
የመጨረሻ ቀን icon
አካባቢ የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

1447ኛውን የኢድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ፣ በከተማችን በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 28ቱም የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት አቅመ ደካሞችን፣ አካል ጉዳተኞችን፣ አረጋውያንና ለከፋ ማህበራዊ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖቻችንን ማእድ የማቋደስ መርሃ ግብር ተከናውኗል። 

እኔም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በሚገኘው 6ኛው እና በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በሚገኘው 21ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት በመገኛት  ማዕድ በማቋደስ  እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ።

ማዕከላቱ በዐቢይ ጾም እና በረመዳን ወቅትም ጭምር ለጾመኞች እንደየ እምነታቸዉ የአፍጥር እና የፆም ምገባ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተዋል።
ያደረግንላችሁን ጥሪ በመቀበል በማዕከላቱ እየመገባችሁ ለምትገኙ ባለሀብቶች፣ አጋሮች እና አስተባባሪዎች በተጠቃሚዎቹ ስም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

በዓሉ የደስታና አብሮነት የሚጎለብትበት ይሁንልን!!
ዒድ ሙባረክ!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  • icon 9:30am - 1:00pm
  • የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

Related Events

image description
Event

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
ተጨማሪ ዝርዝሮች
image description
Event

  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
ተጨማሪ ዝርዝሮች