የተቋሙ ዋና ዋና እና ንዑስ አገልግሎቶች
ዋና ዋና እና ንዑስ አገልግሎቶች
1 የለማ መሬት ዝግጅትና ማስተላፍ
-
- የለማ መሬት ማዘጋጀት
- የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ማካሄድ
- መሬትን በሊዝ ጨረታ ማስተላለፍ
- መሬትን በሊዝ ምደባ ማስተላለፍ
- የሊዝ ውል አገልግሎት
- የግንባታ መጀመሪያ የሊዝ ውል ማሻሻያ አገልግሎት
- ማጠናቀቂያ የሊዝ ውል ማሻሻያ አገልግሎት
- የሊዝ ይዞታዎች አገልግሎት ለውጥ መፍቀድ
- የቦታ ማስረከብ አገልግሎት
- የፕሮግራም ለውጥ መፍቃድ
- የካሳ ግምት አገልግሎት መስጠት
- ምትክ ቦታ ማስተላለፍ አገልግሎት
- የወሰን ማስከበር አገልግሎት
- በባንክ የገቡ መሬቶችን ከባንክ የማውጣት አገልግሎት
- ለግንባታ ተረፈ ምርት መድፊያነት እና የማዕድን ማዉጫ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት
- የሊዝ ገቢ የመሰብሰብ አግልግሎት
- የመብት ፈጠራና ይዞታ አገልግሎት
- የሰነድ አልባ ይዞታዎች መብት ፈጠራ አገልግሎት
- አግባብ ባለው አካል ሳይፈቅድ የተያዙ ይዞታዎች መብት የመፍጠር አገልግሎት
- የአርሶ አደርና የአርሶ አደር ልጅ መብት መፍጠር አገልግሎት
- ለልዩ ልዩ ተቋማት ካርታ ማዘጋጀትና መስጠት አገልግሎት
- የስመ ንብረት ዝውውር አገልግሎት
- መብት ማስተላለፍ አገልግሎት
- የካርታ ኮፒ አገልግሎት
- የነባር ይዞታዎች አገልግሎት ለውጥ መፍቀድ
- የይካተትልኝ አገልግሎት መስጠት
- የይካፈልልኝ አገልግሎት መስጠት
- የይቀላቀልልኝ አገልግሎት መስጠት
- የጣሪያና ግድግዳ ግብርና የሕንጻ/ ቤት ግምት ተመን አገልግሎት
- የዋስትና መመዝገብ አገልግሎት
- የዋስትና መሰረዝ አገልግሎት
- እግዳ መመዝገብ አገልግሎት
- እግድ መሰረዝ አገልግሎት
- የይዞታ ሰነድ ህጋዊነት ማረጋጋጥ አገልግሎት
- የተናጠል ካርታ መስጠት አገልግሎት
- የወሰን ይመላከትልኝ አገልግሎት መስጠት
- የይዞታ ማስተካከል አግልግሎት
- የአገልግሎት ክፍያ አሰበሰብ አገልግሎት መስጠት
- የህግ፣ ቴክኒክና ማስረጀ አሰጣጥ አገልግሎት
- ልዩ ልዩ ይዞታ ነክ ማስረጃዎችን መስጠት አገልግሎት
- ለፍትህ አካለት ምላሽ መስጠት አገልግሎት
- የህግ ማብራሪያ አገልግሎት መስጠት
- የቅሬታና አቤቱታ ምላሽ መስጠት አግልገሎት
- የልማት ተነሺዎች መልሶ ማቋቋም አገልግሎት
- ለተነሺዎች በሼር የማልማት ጥያቄ መስተንግዶ አገልግሎት
- ለተነሺዎች የክህሎት ሥልጣና አገልግሎት
- ተነሺዎችን ለማቋቋም ብድር የመፍቀድ አገልግሎት
- የአሰራር ጥራት ኦዶት አገልግሎት
- በጥቆማ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት አገልግሎት
ተቋሙ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
የተቋሙ አገልግሎቶች |
በሲተም የሚሰጡ አገልግሎቶቸ |
|||
ዋና |
ንኡስ |
ሲስተም ዓይነት |
ዋና |
ንኡስ |
6 |
43 |
የይዞታ አገልግሎት ሲትም/ቴኑር/ |
3 |
40 |
|
|
ስማርት ሲስትም አገልግሎ |
6 |
47 |