ህትመቶች

8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ መራዘም እና የተሰረዙ ቦታዎች

የአዱስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ8ኛዉ ዙር የመሬት ሉዝ ጨረታ በየካ ፣ንፋስ ስሌክ ሊፍቶ፤ ኮሌፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሉቲ፤ አዱስ ከተማ፣ ሇሚ ኩራ፣ ጉሇላ ፣ ሌድታ እና ቂርቆስ ክ/ከተሞች የሚገኙና ሇተሇያዩ አገሌግልቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዲድሮ በሉዝ የማስተላለፍ ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም በአዱስ ሌሣን ጋዜጣ በማሳተም ከታህሳስ 27/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 12/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃሌ፡፡ ይሁን እንጅ የጨረታ ሰነድ ሽያጩን ማራዘም አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ ከጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ሇ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ሽያጩ የተራዘመ መሆኑን እየገሇጽን፡- ተጫራቾች የጨረታ ሰነደን የማግኘት የቴላ ብር አካዉንት በመክፈት ከአካዉንታችሁ ተቀናሽ በማድረግ ክፍያ በመፈጸም የጨረታ ሰነደን በኦን ሊይን በ landleasedocument.aalb.gov.et: በመግባት መግዛትና ሰነደን ፕሪንት በማድረግ መወዳደር ይኖርባቸዋሌ፡፡ የጨረታ ሰነድ ግዢውን እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ በመሆኑ ቦታዎቹን በእነዚሁ ቀናት በስራ ሰአት ጠዋት 3፡00 ሰአት እና ከሰአት 8፡00 ሰአት በየክፍሇ ከተማዉ የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት መጎብኘት የሚቻሌ መሆኑን እየገሇጽን ተጫራቾች የጨረታ መሌስ ማቅረቢያ ሰነድ፣ ሲፒኦ፣የግንባታ አቅም ማሳያ ማስረጃ፣ሰነደን ሇመግዛት በቴላ ብር የከፈለበት ስሉፕ፣መታወቂያ እና ላልች መያያዝ ያሇባቸዉና በተጫራቾች መመሪያ ሊይ የተገሇጹትን በመጨመር በኤንቨልፕ በማሸግ በኤንቨልፕ ሊይ የተወዲዯረበትን የቦታ ኮድ እና የጨረታ ቁጥር በመፃፍ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ሇም ሆቴሌ አከባቢ ኤም ኤ (MA) ህንፃ ሊይ በሚገኘው በከተማው መሬት ሌማትና አስተዲዯር ቢሮ ሇዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አሇባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪልቻቸው በተገኙበት ረቡዕ ጥር 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዏዏ ሰዓት ጀምሮ በተከታታይ ቀናት በቦላ ክ/ከተማ አስተዯዲር አዲራሽ የሚከፈት ሆኖ ዝርዝሩ በውስጥ ማስታወቂያ ይገሇፃሌ፡፡